Skip to main content
x

21 ዓመት በኢንሹራንስ ኢንዱስትሪው ዉስጥ ባካበተው ልምድ በመታገዝ ደንበኞቹን በታማኝነት እና በብቃት እያገለገለ የሚገኘው ግሎባለ ኢንሹራንስ አገልግሎቱን የበለጠ ተደራሽ ለማደረግ በቅርቡ ተጨማሪ አዳዲስ ቅርንጫፎችንና አገናኝ ቢሮዎችን ከዚህ በታች በተጠቀሱት ምቹና ዋና ዋና የንግድ እንቅስቃሴ በሚካሄድባቸው የአዲስ አበባ አካባቢዎች የከፈትን መሆኑን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው፡፡

             1. በመገናኛ - “ምስራቅ አዲስ አበባ አካባቢ ቅርንጫፍ

              አድራሻ፡ ዘፍመሽ ሞል 1 ፎቅ

 ስልክ . 0116 68 67 28

 ፋክስ  . 0116 68 71 46

 ... 180112

 

2. ለገሃር - “ማዕከላዊ አዲስ አበባ አካባቢ ቅርንጫፍ

             አድራሻ፡ አዲስ አበባ-የሃ ሕንጻ 1 ፎቅ

 ስልክ . 0115 58 26 93

 ፋክስ  . 0115 58 26 94

 ... 180112

 

3. ቃሊቲ - “ደቡብ አዲስ አበባ አካባቢ ቅርንጫፍ

             አድራሻ፡ አዲስ አበባ-ካፍደም ሕንጻ 2 ፎቅ

 ስልክ . 0114 71 68 51

 ፋክስ  . 0114 71 68 84

 ... 180112

 

4. ካዛንቺስ - ካዛንቺስ አገናኝ ቢሮ

              አድራሻ፡ አዲስ አበባ- ባህረ ሕንጻ 3 ፎቅ

                 ስልክ . 0115 57 93 67